Get 30% off this month when you try our services!

LezGoLead™
  • Home | መነሻ ገጽ
  • About Me | ስለ እኔ
  • Coaching | ኮቺንግ
  • Speaking | ንግግሮቼ
  • Training | ሥልጠናዎቼ
  • Services | አገልግሎቶቼ
  • Why Leadership | ለምን አመራር
  • Programs | ፕሮግራሞች
  • Contact Me | አግኙኝ
  • More
    • Home | መነሻ ገጽ
    • About Me | ስለ እኔ
    • Coaching | ኮቺንግ
    • Speaking | ንግግሮቼ
    • Training | ሥልጠናዎቼ
    • Services | አገልግሎቶቼ
    • Why Leadership | ለምን አመራር
    • Programs | ፕሮግራሞች
    • Contact Me | አግኙኝ
LezGoLead™
  • Home | መነሻ ገጽ
  • About Me | ስለ እኔ
  • Coaching | ኮቺንግ
  • Speaking | ንግግሮቼ
  • Training | ሥልጠናዎቼ
  • Services | አገልግሎቶቼ
  • Why Leadership | ለምን አመራር
  • Programs | ፕሮግራሞች
  • Contact Me | አግኙኝ

About Me | ስለ እኔ

Meet Your Leadership Coach | የእርስዎ የአመራር አሰልጣኝ ያግኙ

I am Habtamu Demissie, a Certified Coach, Trainer, Speaker, and Facilitator with Maxwell Leadership — the world's #1 leadership organization, founded by Dr. John C. Maxwell.


I am passionate about developing leaders who make a difference — in their organizations, communities, and in Ethiopia as a nation. 


My mission is simple: to add value to people by equipping them with the mindset, skills, and tools of great leadership. 

  

እኔ ሀብታሙ ደምሴ ነኝ  በዶ/ር ጆን ሲ. ማክስዌል የተመሰረተው እና በዓለም ቀዳሚ የአመራር ተቋም የሆነው Maxwell Leadership የተረጋገጠ ኮች፣ አሰልጣኝ፣ ተናጋሪ እና አመቻች ነኝ።


በድርጅቶቻቸው፣ በማህበረሰባቸው እና በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ የሚያመጡ መሪዎችን ማብቃት በጣም እወዳለሁ።


ተልዕኮዬ ቀላል ነው፤ ለሰዎች የተሻለ እሴት በመጨመር፣ የታላቅ አመራር አስተሳሰብ፣ ክህሎት እና መሳሪያዎች እንዲኖራቸው ማገዝ ነው።

Explore Your Leadership Path | የአመራር መንገድዎን ያስሱ

 

✅ Maxwell Leadership Certified Coach

✅ Certified Speaker & Trainer

✅ Certified Facilitator

✅ Member: Global Maxwell Community (20,000+ coaches worldwide)

✅ ማክስዌል ሊደርሺፕ የተረጋገጠ አሰልጣኝ

✅ የተረጋገጠ ተናጋሪ እና አሰልጣኝ

✅ የተረጋገጠ አቅርቦ ሰጪ

✅ አባል፡ ዓለም አቀፍ ማክስዌል ኮቺንግ ማህበረሰብ

(20,000+ አሰልጣኞች)

Join Our Leadership Network | የአመራር ኔትወርካችንን ይቀላቀሉ

Personal Statement: | የግል መልዕክት፡

"Ethiopia is a nation of great potential. When our leaders grow, our organizations grow — and when our organizations grow, our nation grows. Leadership is not a title. It is influence. And influence changes everything."

"ኢትዮጵያ ታላቅ አቅም ያላት ሀገር ናት። መሪዎቻችን ሲያድጉ ድርጅቶቻችን ያድጋሉ — ድርጅቶቻችን ሲያድጉ ደግሞ ሀገራችን ታድጋለች። አመራር ማዕረግ አይደለም። ተፅዕኖ ነው። ተፅዕኖ ሁሉንም ነገር ይቀይራል።"

  • About Me | ስለ እኔ
  • Coaching | ኮቺንግ
  • Speaking | ንግግሮቼ
  • Training | ሥልጠናዎቼ
  • Services | አገልግሎቶቼ
  • Why Leadership | ለምን አመራር
  • Programs | ፕሮግራሞች
  • Contact Me | አግኙኝ

LezGoLead™

Bole Road, Addis Ababa, Ethiopia

+251991595323

Copyright © 2026 LezGoLead - All Rights Reserved.

Empower Your Leadership

Ignite Your Leadership Power

Discover How

This website uses cookies.

We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.

Accept